Skip to content

Gallery

Our Photo Gallary

የምስረታ ጊዜ

ከጆርዳን አቻ ማህበር ጋር

የፌዴሬሽኑ ጽ/ቤት ከ JLMP – Action ፕሮጀክት አስፈፃሚዎች ጋር ፌዴሬሽኑ እና አባላት በሚጠቀሙበት ጉዳዮች የተደረገ ውይይት ላይ

ወደ ኩዌት ሀገር የሥራ ስምሪት አገልግሎትን ለማስጀመር የፌዴሬሽናችን የበላይ አመራር በመንግስት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ከተመራ ልዑክ ጋር በመሆን በኩዌት ሀገር ከአቻው ማህበር ጋር ያደረገው የሁለትዮሽ ስምምነት ድርድርን የሚያሳይ ፎቶ

ግንቦት 10/2014 ዓ.ም

ወደ ሳውዲ አረብያ ሀገር የስራ ስምሪት አገልግሎትን እንደገና ለማስጀመር የፌዴሬሽናችን ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ነቢል መሀመድ  ሳውዲ አረብያ ከሚገኙት የኢትዮጵያ ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሌንጮ ባቲ ጋር ያደረጉት ውይይት

ህዳር 2015 ዓ.ም  

ወደ ሳውዲ አረብያ ሀገር የስራ ስምሪት አገልግሎትን እንደገና ለማስጀመር የፌዴሬሽናችን ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ነቢል መሀመድ ከሳውዲ አቻ ማህበር አመራር ጋር ያደረጉት ውይይት

ህዳር 2015 ዓ.ም  ሳውዲ አረብያ

ፌዴሬሽናችን አባል የሆነበት የውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት ብሔራዊ አስተባባሪ ኮሚቴ (National Steering Committee) አባላት በውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት ዘርፍ በሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር እየተገነባ የሚገኘውን ዘመናዊ የቴክኖሎጅ ድጋፍ እና የአገልግሎት መስጫ ማዕከል የግንባታ ሂደት ጉብኝት   

ህዳር 29/2015 ዓ.ም

የፌዴሬሽኑ እና የጆርዳን ማህበር አመራር በጋራ ስብሰባ ላይ

ጥር 29/05/2015 ዓ.ም